አንብቡ፣ ጻፉ፣ ተሳተፉ። | |
---|
ውክፔዲያ ዓለም-ዓቀፍ የዕውቀት ማከማቻ ድረ-ገጽ ነው። ውክፔዲያ የጋራ ነው። ሁሉም ሰው በመዝገበ ዕውቀቱ እንዲሳተፍ ተፈቅዷል። አዳዲስ ተሳታፊዎች፣ የጀማሪዎች ማያያዣን በመጫን በፍጥነት ስለ ድረ-ገጹ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
አዲስ ጽሑፍ ለመጻፍ ወይንም ነባር ጽሑፍ ለማስተካከል ደፍሮ መሞከር ጥሩ ልምድ ነው። ከሌሎች ውክፔዲያዎች የተተረጎሙ ጽሑፎች እንዲያቀርቡ ይበረታታሉ። ለዚህ ተግባር እነዚህን መዝገበ ቃላት ማማከር ይችላሉ ። የሚያቀርቡት ጽሑፍ ያልተሟላ ወይንም ያልተጠናቀቀ ቢሆንም እንኳ መጨነቅ አያስፈልግም። ጅምር ጽሑፍ በተፈለገ ጊዜ ሊሻሻል ይችላልና። |
|
| | ታሪክ በዛሬው ዕለት | |
---|
- ፲፱፻፷፫ ዓ/ም - በኢትዮጵያ የታላቋ ብሪታኒያ ዋና መላክተኛ (‘አምባሳዶር’) አላን ካምቤል (ALAN CAMPBELL ) በአገራቸው ስም፣ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ለምግብ ዋስትና ዓላማ የተዘጋጀውን የ ሁለት ሚሊዮን አራት መቶ ሺ ብር (£400,000) የለገሣ ውል ፈረሙ።
|
|
|