ማሮን
ማሮን በግሪክ አፈ ታሪክ የማሮኔያ ከተማ መሥራች ነበር። በሆሜር ዘንድ በኦዲሴዎስ ዘመን (12ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ. ግድም) ተገኘ፤ በዲዮዶሮስ ታሪክ ግን ከዚያ በፊት በኦሲሪስ አፒስ ዘመን (21ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ. ግድም) የኖረው ሲሆን የአፒስ ሻለቃ ነበር። አፒስ ሊኩርጉስ (የጥራክያ ንጉሥ) ከገደለው በኋላ ለማሮን አደራ አገሩን ከዳኑብ ወንዝ እስከ ደማስቆ ድረስ እንደ ሰጠው ደግሞ ይባላል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchማንጋየዊኪፔዲያዎች ዝርዝርኢትዮጵያፋይዳ መታወቂያአማርኛውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌቅዱስ መርቆሬዎስዓፄ ቴዎድሮስእርዳታ:ይዞታመጽሐፍ ቅዱስ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትግዕዝዐቢይ አህመድስዕል:Tareek1.pdfሥነ-ፍጥረትSpecial:Searchውክፔዲያአዲስ አበባቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴአቡነ ተክለ ሃይማኖትዘጠኙ ቅዱሳንገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችማርያምየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርበር:ኢትዮጵያመንፈስ ቅዱስመደብ:መዝናናትዳግማዊ ምኒልክሥላሴየአድዋ ጦርነትኮሶ በሽታክርስትናየዋና ከተማዎች ዝርዝርእግዚአብሔርኢየሱስግብረ ስጋ ግንኙነትየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግ