ሮማ
(ከሮሜ የተዛወረ)
ሮማ ወይም ሮሜ (ጣልያንኛ፦ Roma) የጣሊያን ዋና ከተማ ነው።
በጥንታዊ አፈ ታሪክ መሠረት፣ ከተማው የተሠራው በመንታ ወንድማማች ሮሙሉስና ሬሙስ በ761 ዓክልበ. ነበረ።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 4,013,057 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,705,603 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 41°48′ ሰሜን ኬክሮስ እና 12°36′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
- ደግሞ ይዩ፦ የሮሜ መንግሥት
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchአቡነ ተክለ ሃይማኖትውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌኢትዮጵያ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትፋይዳ መታወቂያእርዳታ:ይዞታልዩ:RecentChangesሥነ-ፍጥረትየደም ቧንቧSpecial:Searchአዲስ አበባክርስቶስ ሠምራአማርኛየአለም አገራት ዝርዝርዓፄ ቴዎድሮስሚኪ ማውዝግብረ ስጋ ግንኙነትዳግማዊ ምኒልክገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ኤርትራዳዊትውክፔዲያ:ወቅታዊ ጉዳዮችበር:ኢትዮጵያየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንማርያምየኖህ ልጆችዐቢይ አህመድእስልምናስዕል:3-apoch-1-cr.pdfኤችአይቪስዕል:Keristo1.pdfየተባበሩት ግዛቶችእርዳታ:እርዳታብጉንጅደሴውክፔዲያ