የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ቢ

የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ቢ ከሰኔ ፭ እስከ ሰኔ ፲፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ተካሄዷል። በዚህ ምድብ ውስጥ የአርጀንቲናግሪክደቡብ ኮሪያ እና ናይጄሪያ ቡድኖች ነበሩ።


ቡድንየተጫወተውያሸነፈውአቻየተሸነፈውያገባውየገባበትግብ ልዩነትነጥብ
 ኡራጓይ321040+47
 ሜክሲኮ311132+14
 ደቡብ አፍሪካ311135−24
 ፈረንሣይ301214−31


ሁሉም ሰዓታት በደቡብ አፍሪቃ ሰዓት (UTC+2) ናቸው።

ደቡብ ኮሪያ እና ግሪክ

ለማስተካከል
ሰኔ ፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
13:30
ደቡብ ኮሪያ 2 – 0 ግሪክኔልሰን ማንዴላ ቤይ ስታዲየምፖርት ኤልሳቤጥ
የተመልካች ቁጥር፦ 31,513
ዳኛ፦ ማይክል ሄስተር (ኒው ዚላንድ)[1]
ሊ ጁንግ-ሱ 7'
ፓርክ ጂ-ሱንግ 52'
ሪፖርት (እንግሊዝኛ)
ደቡብ ኮሪያ[2]
ግሪክ[2]

ደቡብ ኮሪያ፦[2]
በረኛ18ጁንግ ሱንግ-ሪዮንግ
ተከላካይ22ቻ ዱ-ሪ
ተከላካይ4ቾ ዮንግ-ህዩንግ
ተከላካይ14ሊ ጁንግ-ሱ
ተከላካይ12ሊ የንግ-ፒዮ
አከፋፋይ17ሊ ቸንግ-ዮንግ 90+1'
አከፋፋይ16ኪ ሱንግ-ዮንግ 74'
አከፋፋይ8ኪም ጁንግ-ዉ
አከፋፋይ7ፓርክ ጂ-ሱንግ (አምበል)
አጥቂ19ዮም ኪ-ኸን
አጥቂ10ፓርክ ቹ-የንግ 87'
ቅያሬዎች፦
አከፋፋይ5ኪም ናም-ኢል 74'
አጥቂ11ሊ ሲዩንግ-ሪዩል 87'
አከፋፋይ13ኪም ጃይ-ሱንግ 90+1'
አሰልጣኝ፦
ሁህ ጁንግ-ሙ

ግሪክ፦[2]
በረኛ12አሌክሳንድሮስ ትዞርቫስ
ተከላካይ15ቫሲሊስ ቶሮሲዲስ 56'
ተከላካይ8አቭራም ፓፓዶፑሎስ
ተከላካይ11ሉካስ ቪንትራ
ተከላካይ2ጊዪርካስ ሴይታሪዲስ
አከፋፋይ7ጊዮርጊዮስ ሳማራስ 59'
አከፋፋይ6አሌክሳንድሮስ ትዚዮሊስ
አከፋፋይ21ኮስታስ ካትሱራኒስ
አከፋፋይ10ጊዮርጎስ ካራጉኒስ (አምበል) 46'
አጥቂ9አንጄሎስ ኻሪስቲያስ 61'
አጥቂ17ቲዮፋኒስ ጌካስ
ቅያሬዎች፦
ተከላካይ3ክርስቶስ ፕትሳትዞግሉ 46'
አጥቂ14ዲሚትሪስ ሳልፒጊዲስ 59'
አጥቂ20ፓንቴሊስ ካፔታኖስ 61'
አሰልጣኝ፦
ኦቶ ሬሃግል

የግጥሚያው ምርጥ ተጫዋች፦
ፓርክ ጂ-ሱንግ (ደቡብ ኮሪያ)

ረዳት ዳኛዎች፦
ጃን ሄንድሪክ ሂንትዝ (ኒው ዚላንድ)[1]
ቴቪታ ማካሲኒ (ቶንጋ)[1]
አራተኛ ዳኛ፦
ማርቲን ቫዝኬዝ (ኡራጓይ)[1]
አምስተኛ ዳኛ፦
ካርሎስ ፓስቶሪኖ (ኡራጓይ)[1]

አርጀንቲና እና ናይጄሪያ

ለማስተካከል
ሰኔ ፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
16:00
አርጀንቲና 1 – 0 ናይጄሪያኤሊስ ፓርክ ስታዲየምጆሃንስበርግ
የተመልካች ቁጥር፦ 55,686
ዳኛ፦ ዎልፍጋንግ ስታርክ (ጀርመን)[1]
ገብርኤል ሄይንሴ 6'ሪፖርት (እንግሊዝኛ)
አርጀንቲና[3]
ናይጄሪያ[3]

አርጀንቲና፦[3]
በረኛ22ሰርጂዮ ሮሜሮ
ተከላካይ17ኾናስ ጉቲየሬዝ 41'
ተከላካይ2ማርቲን ዴሚቼሊስ
ተከላካይ13ዎልተር ሳሙኤል
ተከላካይ6ገብርኤል ሄይንሴ
አከፋፋይ14ሃቪየር ማስቼራኖ (አምበል)
አከፋፋይ8ሁዋን ሰባስቲያን ቬሮን 74'
አከፋፋይ7አንጄል ዲ ማሪያ 85'
አከፋፋይ10ሊዮኔል ሜሲ
አጥቂ11ካርሎስ ቴቬዝ
አጥቂ9ጎንዛሎ ሂጉዌይን 79'
ቅያሬዎች፦
አከፋፋይ20ማክሲ ሮድሪጌዝ 74'
አጥቂ19ዲዬጎ ሚሊቶ 79'
ተከላካይ4ኒኮላስ ቡርዲሶ 85'
አሰልጣኝ፦
ዲዬጎ ማራዶና

ናይጄሪያ፦[3]
በረኛ1ቪንሰንት ኤንዬማ
ተከላካይ17ቺዲ ኦዲያ
ተከላካይ2ጆሴፍ ዮቦ (አምበል)
ተከላካይ6ዳኒ ሺቱ
ተከላካይ3ታዬ ታይዎ 75'
አከፋፋይ14ሳኒ ካይታ
አከፋፋይ20ዲክሰን ኤቱሁ
አከፋፋይ15ሉክማን ሃሩና 77'
አጥቂ19ቺኔዱ ኦባሲ 60'
አጥቂ8ያኩቡ አዬግቤኒ
አጥቂ18ቪክተር ኦቢና 52'
ቅያሬዎች፦
አጥቂ9ኦባፌሚ ማርቲንስ 52'
አጥቂ11ፒተር ኦዴምዊንጌ 60'
አጥቂ12ካሉ ኡቼ 75'
አሰልጣኝ፦
ላርስ ላገርባክ

የግጥሚያው ምርጥ ተጫዋች፦
ቪንሰንት ኤንዬማ (ናይጄሪያ)

ረዳት ዳኛዎች፦
ጃን-ሄንድሪክ ሳልቨር (ጀርመን)[1]
ማይክ ፒክል (ጀርመን)[1]
አራተኛ ዳኛ፦
ኻሊል አል ጋምዲ (ሳዑዲ አረቢያ)[1]
አምስተኛ ዳኛ፦
ሀሰን ካምራኒፋር (ኢራን)[1]

አርጀንቲና እና ደቡብ ኮሪያ

ለማስተካከል
ሰኔ ፲ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
13:30
አርጀንቲና 4 – 1 ደቡብ ኮሪያሶከር ሲቲጆሃንስበርግ
የተመልካች ቁጥር፦ 82,174
ዳኛ፦ ፍራንክ ዴ ብሌከረ (ቤልጅግ)[4]
ፓርክ ቹ-የንግ 17'(የራሱ መረብ)
ጎንዛሎ ሂጉዌይን 33', 76', 80'
ሪፖርት (እንግሊዝኛ)ሊ ቸንግ-ዮንግ 45+1'
አርጀንቲና[5]
ደቡብ ኮሪያ[5]

አርጀንቲና፦
በረኛ22ሰርጂዮ ሮሜሮ
ተከላካይ17ኾናስ ጉቲየሬዝ 54'
ተከላካይ2ማርቲን ዴሚቼሊስ
ተከላካይ13ዎልተር ሳሙኤል 23'
ተከላካይ6ገብርኤል ሄይንሴ 74'
አከፋፋይ14ሃቪየር ማስቼራኖ (አምበል) 55'
አከፋፋይ20ማክሲ ሮድሪጌዝ
አከፋፋይ7አንጄል ዲ ማሪያ
አከፋፋይ10ሊዮኔል ሜሲ
አጥቂ9ጎንዛሎ ሂጉዌይን 82'
አጥቂ11ካርሎስ ቴቬዝ 75'
ቅያሬዎች፦
ተከላካይ4ኒኮላስ ቡርዲሶ 23'
አጥቂ16ሰርጂዮ አጉዌሮ 75'
አከፋፋይ5ማሪዮ ቦላቲ 82'
አሰልጣኝ፦
ዲዬጎ ማራዶና

ደቡብ ኮሪያ፦
በረኛ18ጁንግ ሱንግ-ሪዮንግ
ተከላካይ2ኦህ ቤዮም-ሴዮክ
ተከላካይ4ቾ ዮንግ-ህዩንግ
ተከላካይ14ሊ ጁንግ-ሱ
ተከላካይ12ሊ የንግ-ፒዮ
አከፋፋይ16ኪ ሱንግ-ዮንግ 46'
አከፋፋይ8ኪም ጁንግ-ዉ
አጥቂ17ሊ ቸንግ-ዮንግ 34'
አከፋፋይ7ፓርክ ጂ-ሱንግ (አምበል)
አጥቂ19ዮም ኪ-ኸን 10'
አጥቂ10ፓርክ ቹ-የንግ 81'
ቅያሬዎች፦
አከፋፋይ5ኪም ናም-ኢል 46'
አጥቂ20ሊ ዶንግ-ጉክ 81'
አሰልጣኝ፦
ሁህ ጁንግ-ሙ
አርጀንቲና እና ደቡብ ኮሪያ

የግጥሚያው ምርጥ ተጫዋች፦
ጎንዛሎ ሂጉዌይን (አርጀንቲና)

ረዳት ዳኛዎች፦
ፒተር ሄርማንስ (ቤልጅግ)[4]
ዎልተር ቭሮማንስ (ቤልጅግ)[4]
አራተኛ ዳኛ፦
ጀሮም ዴመን (ደቡብ አፍሪካ)[4]
አምስተኛ ዳኛ፦
ሴሌስቲን ንታጉንጂራ (ሩዋንዳ)[4]

ግሪክ እና ናይጄሪያ

ለማስተካከል
ሰኔ ፲ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
16:00
ግሪክ 2 – 1 ናይጄሪያፍሪ ስቴት ስታዲየምብሉምፎንቴይን
የተመልካች ቁጥር፦ 31,593
ዳኛ፦ ኦስካር ሩዊዝ (ኮሎምቢያ)[4]
ዲሚትሪስ ሳልፒጊዲስ 44'
ቫሲሊስ ቶሮሲዲስ 71'
ሪፖርት (እንግሊዝኛ)ካሉ ኡቼ 16'
ግሪክ[6]
ናይጄሪያ[6]

ግሪክ፦
በረኛ12አሌክሳንድሮስ ትዞርቫስ
ተከላካይ16ሶቲሪዮስ ኪርጊያኮስ
ተከላካይ11ሉካስ ቪንትራ
ተከላካይ8አቭራም ፓፓዶፑሎስ
ተከላካይ15ቫሲሊስ ቶሮሲዲስ
አከፋፋይ19ሶክራቲስ ፓፓስታቶፑሎስ 15' 37'
አከፋፋይ6አሌክሳንድሮስ ትዚዮሊስ 59'
አከፋፋይ21ኮስታስ ካትሱራኒስ
አጥቂ10ጊዮርጎስ ካራጉኒስ (አምበል)
አጥቂ14ዲሚትሪስ ሳልፒጊዲስ
አጥቂ17ቲዮፋኒስ ጌካስ 79'
ቅያሬዎች፦
አጥቂ7ጊዮርጊዮስ ሳማራስ 88' 37'
አከፋፋይ18ሶቲሪስ ኒኒስ 79'
አሰልጣኝ፦
ኦቶ ሬሃግል

ናይጄሪያ፦
በረኛ1ቪንሰንት ኤንዬማ
ተከላካይ17ቺዲ ኦዲያ
ተከላካይ2ጆሴፍ ዮቦ (አምበል)
ተከላካይ6ዳኒ ሺቱ
ተከላካይ3ታዬ ታይዎ 55'
አከፋፋይ14ሳኒ ካይታ  33'
አከፋፋይ20ዲክሰን ኤቱሁ
አከፋፋይ15ሉክማን ሃሩና
አጥቂ12ካሉ ኡቼ
አጥቂ11ፒተር ኦዴምዊንጌ 46'
አጥቂ8ያኩቡ አዬግቤኒ
ቅያሬዎች፦
አጥቂ19ቺኔዱ ኦባሲ 89' 46'
ተከላካይ21ኡዋ ኤቺየጂሌ 55' 77'
ተከላካይ5ራቢዩ አፎላቢ 77'
አሰልጣኝ፦
ላርስ ላገርባክ

የግጥሚያው ምርጥ ተጫዋች፦
ቪንሰንት ኤንዬማ (ናይጄሪያ)

ረዳት ዳኛዎች፦
አብርሃም ጎንዛሌዝ (ኮሎምቢያ)[4]
ሁምቤርቶ ክላቪሆ (ኮሎምቢያ)[4]
አራተኛ ዳኛ፦
ጆል አጉዊላር (ኤል ሳልቫዶር)[4]
አምስተኛ ዳኛ፦
ዊሊያም ቶሬዝ (ኤል ሳልቫዶር)[4]

ናይጄሪያ እና ደቡብ ኮሪያ

ለማስተካከል
ሰኔ ፲፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
20:30
ናይጄሪያ 2 – 2 ደቡብ ኮሪያሞዝስ ማቢዳ ስታዲየምደርባን
የተመልካች ቁጥር፦ 61,874
ዳኛ፦ ኦሊጋሪዮ ቤንኬሬንሳ (ፖርቱጋል)
ካሉ ኡቼ 12'
ያኩቡ አዬግቤኒ 69'(ቅጣት ምት)
ሪፖርት (እንግሊዝኛ)ሊ ጁንግ-ሱ 38'
ፓርክ ቹ-የንግ 49'
ናይጄሪያ[7]
ደቡብ ኮሪያ[7]

ናይጄሪያ፦
በረኛ1ቪንሰንት ኤንዬማ 31'
ተከላካይ17ቺዲ ኦዲያ
ተከላካይ2ጆሴፍ ዮቦ 46'
ተከላካይ6ዳኒ ሺቱ
ተከላካይ5ራቢዩ አፎላቢ
አከፋፋይ13አዪላ ዩሱፍ 42'
አከፋፋይ20ዲክሰን ኤቱሁ
አጥቂ19ቺኔዱ ኦባሲ 37'
አከፋፋይ4ንዋንክዎ ካኑ (አምበል) 57'
አጥቂ12ካሉ ኡቼ
አጥቂ8ያኩቡ አዬግቤኒ 70'
ቅያሬዎች፦
ተከላካይ21ኡዋ ኤቺየጂሌ 46'
አጥቂ9ኦባፌሚ ማርቲንስ 57'
አጥቂ18ቪክተር ኦቢና 70'
አሰልጣኝ፦
ላርስ ላገርባክ

ደቡብ ኮሪያ፦
በረኛ18ጁንግ ሱንግ-ሪዮንግ
ተከላካይ22ቻ ዱ-ሪ
ተከላካይ4ቾ ዮንግ-ህዩንግ
ተከላካይ14ሊ ጁንግ-ሱ
ተከላካይ12ሊ የንግ-ፒዮ
አከፋፋይ17ሊ ቸንግ-ዮንግ
አከፋፋይ16ኪ ሱንግ-ዮንግ 87'
አከፋፋይ8ኪም ጁንግ-ዉ
አከፋፋይ7ፓርክ ጂ-ሱንግ (አምበል)
አጥቂ19ዮም ኪ-ኸን 64'
አጥቂ10ፓርክ ቹ-የንግ 90+3'
ቅያሬዎች፦
አከፋፋይ5ኪም ናም-ኢል 68' 64'
አከፋፋይ13ኪም ጃይ-ሱንግ 87'
ተከላካይ15ኪም ዶንግ-ጂን 90+3'
አሰልጣኝ፦
ሁህ ጁንግ-ሙ

የግጥሚያው ምርጥ ተጫዋች፦
ፓርክ ጂ-ሱንግ (ደቡብ ኮሪያ)

ረዳት ዳኛዎች፦
ሆዜ ካርዲናል (ፖርቱጋል)
ቤርቲኖ ሚራንዳ (ፖርቱጋል)
አራተኛ ዳኛ፦
ማርኮ አንቶኒዮ ሮድሪጌዝ (ሜክሲኮ)
አምስተኛ ዳኛ፦
ሆዜ ሉዊስ ካማርጎ (ሜክሲኮ)

ግሪክ እና አርጀንቲና

ለማስተካከል
ሰኔ ፲፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
20:30
ግሪክ 0 – 2 አርጀንቲናፒተር ሞካባ ስታዲየምፖሎክዋኔ
የተመልካች ቁጥር፦ 38,891
ዳኛ፦ ራቭሻን ኢርማቶፍ (ኡዝቤኪስታን)
ሪፖርት (እንግሊዝኛ)ማርቲን ዴሚቼሊስ 77'
ማርቲን ፓሌርሞ 89'
ግሪክ[8]
አርጀንቲና[8]

ግሪክ፦
በረኛ12አሌክሳንድሮስ ትዞርቫስ
ተከላካይ16ሶቲሪዮስ ኪርጊያኮስ
ተከላካይ11ሉካስ ቪንትራ
ተከላካይ8አቭራም ፓፓዶፑሎስ
ተከላካይ15ቫሲሊስ ቶሮሲዲስ 55'
አከፋፋይ5ቫንጄሊስ ሞራስ
አከፋፋይ19ሶክራቲስ ፓፓስታቶፑሎስ
አከፋፋይ10ጊዮርጎስ ካራጉኒስ (አምበል) 46'
አጥቂ6አሌክሳንድሮስ ትዚዮሊስ
አጥቂ21ኮስታስ ካትሱራኒስ 30' 54'
አጥቂ7ጊዮርጊዮስ ሳማራስ
ቅያሬዎች፦
ተከላካይ4ኒኮስ ስፒሮፑሎስ 46'
አከፋፋይ18ሶቲሪስ ኒኒስ 54'
አከፋፋይ3ክርስቶስ ፕትሳትዞግሉ 55'
አሰልጣኝ፦
ኦቶ ሬሃግል

አርጀንቲና፦
በረኛ22ሰርጂዮ ሮሜሮ
ተከላካይ4ኒኮላስ ቡርዲሶ
ተከላካይ2ማርቲን ዴሚቼሊስ
ተከላካይ15ኒኮላስ ኦታሜንዲ
ተከላካይ3ክሌሜንቴ ሮድሪጌዝ
አከፋፋይ5ማሪዮ ቦላቲ 76'
አከፋፋይ8ሁዋን ሰባስቲያን ቬሮን
አከፋፋይ20ማክሲ ሮድሪጌዝ 63'
አጥቂ16ሰርጂዮ አጉዌሮ 77'
አጥቂ10ሊዮኔል ሜሲ (አምበል)
አጥቂ19ዲዬጎ ሚሊቶ 80'
ቅያሬዎች፦
አከፋፋይ7አንጄል ዲ ማሪያ 63'
አከፋፋይ23ሀቪየር ፓስቶሬ 77'
አጥቂ18ማርቲን ፓሌርሞ 80'
አሰልጣኝ፦
ዲዬጎ ማራዶና

የግጥሚያው ምርጥ ተጫዋች፦
ሊዮኔል ሜሲ (አርጀንቲና)

ረዳት ዳኛዎች፦
ራፋኤል ኢልያሶቭ (ኡዝቤኪስታን)
ባካዲር ኮችካሮቭ (ኪርጊዝስታን)
አራተኛ ዳኛ፦
ፒተር ኦሊሪ (ኒው ዚላንድ)
አምስተኛ ዳኛ፦
ማቲው ታሮ (ሰለሞን ደሴቶች)

ማመዛገቢያ

ለማስተካከል
  1. ^ "(እንግሊዝኛ) Referee designations for matches 1-16" (PDF). FIFA.com. Fédération Internationale de Football Association. Archived from the original on 5 July 2010. በ5 June 2010 የተወሰደ.
  2. ^ "(እንግሊዝኛ) Tactical Line-up – Group B – Korea Republic-Greece" (PDF). FIFA.com. Fédération Internationale de Football Association. Archived from the original on 4 July 2010. በ13 June 2010 የተወሰደ.
  3. ^ "(እንግሊዝኛ) Tactical Line-up – Group B – Argentina-Nigeria" (PDF). FIFA.com. Fédération Internationale de Football Association. Archived from the original on 5 July 2010. በ13 June 2010 የተወሰደ.
  4. ^ "(እንግሊዝኛ) Referee designations for matches 17-24" (PDF). FIFA.com. Fédération Internationale de Football Association. Archived from the original on 4 July 2010. በ15 June 2010 የተወሰደ.
  5. ^ "(እንግሊዝኛ) Tactical Line-up – Group B – Argentina-Korea Republic" (PDF). FIFA.com. Fédération Internationale de Football Association. Archived from the original on 5 July 2010. በ17 June 2010 የተወሰደ. Cite error: Invalid <ref> tag; name "arg-kor_line-ups" defined multiple times with different content
  6. ^ "(እንግሊዝኛ) Tactical Line-up – Group B – Greece-Nigeria" (PDF). FIFA.com. Fédération Internationale de Football Association. Archived from the original on 4 July 2012. በ17 June 2010 የተወሰደ. Cite error: Invalid <ref> tag; name "gre-nga_line-ups" defined multiple times with different content
  7. ^ "(እንግሊዝኛ) Tactical Line-up – Group B – Nigeria-Korea Republic" (PDF). FIFA.com. Fédération Internationale de Football Association. Archived from the original on 2 July 2010. በ22 June 2010 የተወሰደ. Cite error: Invalid <ref> tag; name "nga-kor_line-ups" defined multiple times with different content
  8. ^ "(እንግሊዝኛ) Tactical Line-up – Group B – Greece-Argentina" (PDF). FIFA.com. Fédération Internationale de Football Association. Archived from the original on 2 July 2010. በ22 June 2010 የተወሰደ. Cite error: Invalid <ref> tag; name "gre-arg_line-ups" defined multiple times with different content