ዬተቦርይ
ዬተቦርይ (ስዊድንኛ፦ Göteborg ፤ አጠራሩን ለማዳመጥ) የቨስትራ ዬታላንድ፣ ስዊድን ከተማ ነው። ከተማው በስካገራክ ወሽመጥ ዳር ይገኛል። 512,754 ሰዎች ገደማ ይኖሩበታል፤ ይህም በሕዝብ ብዛት የስዊድን 2ኛው ከተማ ነው። የተመሠረተው በ1613 ዓ.ም. ነበረ።
![](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/7/74/Lilla_Bommen_in_Gothenburg.jpg/300px-Lilla_Bommen_in_Gothenburg.jpg)
![](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/7/7b/G%C3%B6teborg_in_Sweden.png/250px-G%C3%B6teborg_in_Sweden.png)
መያያዣዎች
ለማስተካከልጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchኢትዮጵያ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትእርዳታ:ይዞታፋይዳ መታወቂያልዩ:RecentChangesሥነ-ፍጥረትሚካኤልአማርኛልዩ:Versionውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌመጽሐፍ ቅዱስኤችአይቪቃናቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴእስራኤልገብርኤል (መልዐክ)አዲስ አበባቶማስ አኳይናስየዋና ከተማዎች ዝርዝርሥርዓተ ነጥቦችግብረ ስጋ ግንኙነትመዝገበ ቃላትየአድዋ ጦርነትብጉንጅአባል:Bhudhየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንዐቢይ አህመድዳግማዊ ምኒልክየማቴዎስ ወንጌልገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችውክፔዲያባሕልአባል:Abdissa Aga/ዋናው ገጽየኢትዮጵያ ነገሥታትየኢትዮጵያ ታሪክ፡ ኑብያ አክሱም ዛጉዬ ክፍል ፩/፲፬ቅዱስ ያሬድዋናው ገጽ/ለጀማሪወች