3 ፑዙር-አሹር
3 ፑዙር-አሹር በአሦር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ 24 ዓመታት (ከ1499 እስከ 1476 ዓክልበ. ገደማ) የአሦር ንጉሥ ነበረ።
ቀዳሚው 1 አሹር-ኒራሪ አባቱ ነበር። ። በአሹር (አሦር) ከተማ አንዳንድ አረመኔ ቤተ መቅደስ እንዳሳደሰ ይታወቃል።
«የወቅቶች ሥመራ ዜና መዋዕል» (ABC 21) በተባለው ጽላት ይጠቀሳል፦
- «የአሦር ንጉሥ ፑዙር-አሹርና የካርዱኒያሽ (የካሣውያን ባቢሎን ግዛት) ንጉሥ ቡርና-ቡርያሽ (1483-1473 ዓክልበ. ገደማ) መሓላ ገብተው ይህኑንም ድንበር ወስነው ተስማሙ።»
ቀዳሚው 1 አሹር-ኒራሪ | የአሦር ንጉሥ 1499-1476 ዓክልበ. ግድም | ተከታይ 1 ኤንሊል-ናሲር |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchማንጋየዊኪፔዲያዎች ዝርዝርኢትዮጵያፋይዳ መታወቂያአማርኛውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌቅዱስ መርቆሬዎስዓፄ ቴዎድሮስእርዳታ:ይዞታመጽሐፍ ቅዱስ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትግዕዝዐቢይ አህመድስዕል:Tareek1.pdfሥነ-ፍጥረትSpecial:Searchውክፔዲያአዲስ አበባቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴአቡነ ተክለ ሃይማኖትዘጠኙ ቅዱሳንገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችማርያምየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርበር:ኢትዮጵያመንፈስ ቅዱስመደብ:መዝናናትዳግማዊ ምኒልክሥላሴየአድዋ ጦርነትኮሶ በሽታክርስትናየዋና ከተማዎች ዝርዝርእግዚአብሔርኢየሱስግብረ ስጋ ግንኙነትየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግ