የአሜሪካ ፕሬዚዳንት
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ከአሜሪካ መንግሥት 3ቱ ቅርንጫፎች (ሕግ አውጪው፣ አስፈጻሚው፣ ችሎታዊው) መሀል የ2ኛው ወይም የአስፈጻሚው ቅርንጫፍ ዋና ባለሥልጣን ናቸው።
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዝርዝር ከ1929 እ.ኤ.አ. እስከ 2001 እ.ኤ.አ.፦
ለማስተካከልዋና መጣጥፍ፦ የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ዝርዝር
- ሄርበርት ሁቨር - 1929-1933 እ.ኤ.አ.
- ፍራንክሊን ሮዘቨልት - 1933-1945 እ.ኤ.አ.
- (ፍራንክሊን ሮዘቨልት 4 ጊዜ ተመርጠው ከሁሉ የረዘመ ዘመን ነበራቸው። ከዚህ ቀጥሎ በሕዝቡ ድምጽ ብዛት፣ ማንም ፕሬዚዳንት ከ2 ጊዜ በላይ እንዳይመረጥ የአሜሪካ ሕገ መንግሥት 22ኛ ማሻሻያ አንቀጽ ጸና።)
- ሃሪ ትሩመን (1945-1953 እ.ኤ.አ.)
- ድዋይት አይዘንሃወር (1953-1961 እ.ኤ.አ.)
- ጆን ኤፍ ኬኔዲ (1961-1963 እ.ኤ.አ.)
- (ኬኔዲ አንድ ሙሉ ዘመን ሳይጨርስ ተገደለና ሊንደን ጆንሶን ዘመኑን የጨረሰው ነበር።)
- ሊንደን ጆንሰን (1963-1969 እ.ኤ.አ.)
- ሪቻርድ ኒክሰን (1969-1974 እ.ኤ.አ.)
- ጄራልድ ፎርድ (1974-1977 እ.ኤ.አ.)
- (ጄራልድ ፎርድ መቸም አልተመረጠም። ፕሬዚዳንት የሆነ በምርጫ ሳይሆን፣ ኒክሰን ማዕረጉን ስለ ተወ ነበር።)
- ጂሚ ካርተር (1977-1981 እ.ኤ.አ.)
- ሮናልድ ሬገን (1981-1989 እ.ኤ.አ.)
- ጆርጅ ኤች ቡሽ (1989-1993 እ.ኤ.አ.)
- ቢል ክሊንተን (1993-2001 እ.ኤ.አ.)
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ከ2001 እ.ኤ.አ. እስካሁን፦
ለማስተካከል- ጆርጅ ደብሊዩ ቡሽ (2001 እ.ኤ.አ.-2009 እ.ኤ.አ.)
- ባራክ ኦባማ (2009 እ.ኤ.አ.- 2017 እ.ኤ.አ.)
- ዶናልድ ጆን ትራምፕ (2017 እ.ኤ.አ.- 2021 እ.ኤ.አ.)
- ጆ ባይድን (2021 እ.ኤ.አ. -)
ይዩ
ለማስተካከል🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchኢትዮጵያ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትእርዳታ:ይዞታፋይዳ መታወቂያልዩ:RecentChangesሥነ-ፍጥረትሚካኤልአማርኛልዩ:Versionውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌመጽሐፍ ቅዱስኤችአይቪቃናቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴእስራኤልገብርኤል (መልዐክ)አዲስ አበባቶማስ አኳይናስየዋና ከተማዎች ዝርዝርሥርዓተ ነጥቦችግብረ ስጋ ግንኙነትመዝገበ ቃላትየአድዋ ጦርነትብጉንጅአባል:Bhudhየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንዐቢይ አህመድዳግማዊ ምኒልክየማቴዎስ ወንጌልገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችውክፔዲያባሕልአባል:Abdissa Aga/ዋናው ገጽየኢትዮጵያ ነገሥታትየኢትዮጵያ ታሪክ፡ ኑብያ አክሱም ዛጉዬ ክፍል ፩/፲፬ቅዱስ ያሬድዋናው ገጽ/ለጀማሪወች